Last Updated/ለመጨረሻ ጊዜ የተሻሻለው፦ Jan 20, 2026/ጥር 12 ቀን 2018 ዓ.ም
Thank you for using the Easy Translator app. Protecting your privacy is our top priority. This policy explains how the application handles information.
Easy Translator does not collect your name, email, phone number, or any personal identifying information. The app is free to use without requiring any account login.
The text you enter for translation is processed through the secure Google Translate API to provide results. We do not copy your input text to our servers or share it with third parties.
The app may use "Local Storage" on your device to remember your preferred language. This is only for better user experience.
This app uses internet connection for translation. May contain advertisements or links to websites outside the translation service.
Although we do not collect data, all communications through the application are protected by encryption.
The app does not collect any information, so it is safe for users of any age group, including children.
If you have any questions about this privacy policy, you can contact us at abel342164642@gmail.com.
By using the app, you agree to this policy.
Last Updated: Jan 20, 2026
Easy Translator መተግበሪያን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን። የእርስዎን የግል ደህንነት መጠበቅ ለእኛ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው። ይህ ፖሊሲ መተግበሪያው መረጃን እንዴት እንደሚይዝ ያብራራል።
Easy Translator የእርስዎን ስም፣ ኢሜይል፣ ስልክ ቁጥር ወይም ማንኛውንም የግል መለያ መረጃ አይሰበስብም። መተግበሪያው ያለምንም አካውንት መግቢያ በነፃ የሚያገለግል ነው።
ለትርጉም የሚያስገቡት ፅሁፍ በደህንነቱ በተጠበቀ የ Google Translate API በኩል ተሰርቶ ውጤቱ እንዲቀርብልዎ ይደረጋል። እኛ የምታስገቡትን ፅሁፍ በእኛ ሰርቨር ላይ አንቀዳም ወይም ለሶስተኛ ወገን አናጋራም።
መተግበሪያው የመረጡትን ቋንቋ ለማስታወስ በመሳሪያዎ ላይ "Local Storage" ሊጠቀም ይችላል። ይህ የሚሆነው ለተሻለ አጠቃቀም (User Experience) ብቻ ነው።
ይህ መተግበሪያ ለትርጉም ስራ የኢንተርኔት ግንኙነትን ይጠቀማል። ከትርጉም አገልግሎት ውጭ ያሉ ወደ ድረ-ገጾች የሚወስዱ ማስታወቂያዎች ወይም ሊንኮች ሊይዝ ይችላል።
ምንም እንኳን መረጃዎችን ባንሰበስብም፣ በመተግበሪያው በኩል የሚደረጉ ግንኙነቶች ሁሉ በኢንክሪፕሽን (Encryption) የተጠበቁ ናቸው።
መተግበሪያው ምንም አይነት መረጃ ስለማይሰበስብ ህፃናትን ጨምሮ ለማንኛውም የእድሜ ክልል ለሚገኙ ተጠቃሚዎች ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።
ስለዚህ የግል ደህንነት ፖሊሲ ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት በ abel342164642@gmail.com ማግኘት ይችላሉ።
መተግበሪያውን በመጠቀም በዚህ ፖሊሲ ተስማምተዋል።
የመጨረሻ ማሻሻያ፡- ጥር 12 ቀን 2018 ዓ.ም